ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የሶስተኛ ዲግሪ ( PhD) ትምህርትዎን ጨርሰው በመመረቅዎ እንኳን ደስ አለዎ!!
ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የሶስተኛ ዲግሪ ( PhD) ትምህርትዎን ጨርሰው በመመረቅዎ እንኳን ደስ አለዎ!! የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አመራር እና አባላት
ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የሶስተኛ ዲግሪ ( PhD) ትምህርትዎን ጨርሰው በመመረቅዎ እንኳን ደስ አለዎ!! የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አመራር እና አባላት
ለስትራቴጅክ እና ከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች የተሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የአመራርነት ስልጠና ተጠናቀቀ። ስልጠናው የፖሊስን የአመራር ብቃት ማሳደግ፣ ወቅታዊ የፀጥታ ችግሮችን በብቃት መወጣት እንዲችሉ ማስቻል እንዲሁም በተቋማዊ ሪፎርም፣ በስነ ምግባር እና በለውጥ አመራርነት ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ነው። በማጠቃለያ መርሀ-ግብሩ ላይ የተገኙት የአማራ …
❝በሀገራዊ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ላይ የፖሊስ ሰራዊቱ መሳተፉ የራሱን አሻራ ከማስቀመጡ በላይ የሰላም እና ልማት አርበኛ መሆኑን ያረጋገጠበት ነው❞ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ
የፌዴራል ፖሊስ እያከናወነ ያለውን በቴክኖሎጂ የታገዘ የወንጀል መከላከል ስራ ጎብኝተዋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ እየወሰዱ ካሉት የአመራር ስልጠና ጎን ለጎን በፌደራል ፖሊስ ዋና መሳሪያ ቤት ተገኝተው እየተከናወነ ያለውን በቴክኖሎጂ የታገዘ የወንጀል መከላከል ተግባራትን እንዲሁም የሎጂስቲክ አጠቃቀም እና አጠቃላይ የሪፎርም ስራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የተሳተፉ የአማራ ክልል ፖሊስ …
የፌዴራል ፖሊስ እያከናወነ ያለውን በቴክኖሎጂ የታገዘ የወንጀል መከላከል ስራ ጎብኝተዋል። Read More »
“ፖሊስ ከመደበኛ ስራው ጎን ለጎን የልማቱ አንድ አካል በመሆን የራሱን ሀገራዊ አሻራ ማስቀመጥ ይኖርበታል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር የ7 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ላይ የአማራ ክልል እና የፌደራል ፖሊስ አመራሮችና አባላት በባህርዳር ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አካሂደዋል። የችግኝ ተከለ መርሃ ግብሩን ያስጀመሩት የአማራ ክልል ፖሊስ …
ፖሊስ ሰላምና ደኅንነት ከማስከበር ጎን ለጎን ሀገራችን በምታካሄዳቸው የልማት ስራዎች ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረገ መሆኑ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርሲቲ ስልጠና እየወሰዱ ያሉ የአማራ ክልል ፖሊስ ስትራቴጅክና ከፍተኛ አመራሮች በዛሬው ዕለት በሰንዳፋ በኬ ከተማ እና በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ የችግኝ ተከላ አካሄደዋል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ …
ፖሊስ ሰላምና ደኅንነት ከማስከበር ጎን ለጎን ሀገራችን በምታካሄዳቸው የልማት ስራዎች ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረገ መሆኑ ተገለጸ። Read More »
ለሰንደቅ ዓላማ የሚገባውን ክብር መስጠት የየዕለት ተግባር ሊሆን ይገባል። ሰንደቅ ዓላማ የአንድ ሀገር የሉዓላዊነት መገለጫ ነው። በመለዮ ለባሹ ዘንድ ደግሞ የህይወት መስዋዕት ጭምር ስለሚከፍልለት ለሰንደቅ አላማ ልዩ ክብር ይሰጣል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለሰንደቅ አላማ የሚገባውን ክብር ሰጥቶ የማውጣት እና የማውረድ ስነ-ስርዓት ማከናወን እየተቀዛቀዘ ቆይቷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ያለውን ሪፎርም ተከትሎ ለሰንደቅ …
የአማራ ክልል ፖሊስን እንደገና ማቋቋሚያ፣ ስልጣንና ተግባር መወሰኛ በምክር ቤቱ ጸድቋል የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔ ሀምሌ 21/2017 ዓ.ም በሦስተኛ ቀን ውሎው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽንን እንደገና ማቋቋሚያ፣ ስልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ መርምሮ አፅድቋል።
ለአማራ ክልል ፖሊስ ስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል የአማራ ክልል ፖሊስ ስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች የፖሊስ አመራር እና የፖሊስ ተቋም ሪፎርም ላይ ያተኮረ ስልጠና በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በመሰጠት ላይ ይገኛል። በስልጠናው ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ፖሊስ ወቅቱን የሚመጥንና የሚያጋጥሙትን ተግዳሮቶች ተቋቁሞ መምራት የሚችል መሆን አለበት …
ለአማራ ክልል ፖሊስ ስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል Read More »