በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ።
በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ጃራ ድልድይ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ የትራፊክ አደጋ መድረሱን ፖሊስ ገልጿል። ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በመጓዝ ላይ የነበረ የህዝብ ተሽከርካሪ ባስ ከጭነት መኪና ጋር በመጋጨቱ ነው አደጋው የደረሰው ሲል ነው …
በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። Read More »










