በአማራ ክልል ያለአግባብ የታሪፍ ጭማሪ በሚያደርጉ አሽከርካሪዎች ላይ ጠንካራ እርምጃ መጀመሩ ተገለጸ

በአማራ ክልል ያለአግባብ የታሪፍ ጭማሪ በሚያደርጉ አሽከርካሪዎች ላይ ጠንካራ እርምጃ መጀመሩ ተገለጸ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ፣ የነዳጅ ዋጋ መስተካከልን ምክንያት በማድረግ ከተፈቀደው ታሪፍ በላይ በሚያስከፍሉ አሽከርካሪዎች ላይ የማያዳግም ህጋዊ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታወቀ። የሀገር ውስጥ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ለኢኮኖሚያችን እድገት ወሳኝ ቢሆንም፣ በአሁኑ ወቅት የሚስተዋሉ አንዳንድ ተገቢ ያልሆኑ አሰራሮች በህብረተሰቡ ላይ ጫና እየፈጠሩ እንደሚገኙ …

በአማራ ክልል ያለአግባብ የታሪፍ ጭማሪ በሚያደርጉ አሽከርካሪዎች ላይ ጠንካራ እርምጃ መጀመሩ ተገለጸ Read More »

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባህር ዳር የልማት ስራዎችን ጎበኙ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባህር ዳር የልማት ስራዎችን ጎበኙ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባህር ዳር በመገኘት የተለያዩ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም በከተማዋ የተጀመሩ የኮሪደር ልማትና ሌሎች ግዙፍ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው እቅድ መሰረት ውጤታማ በሆነ መንገድ እየተከናወኑ መሆኑን አረጋግጠዋል። እነዚህ ስራዎች የባህር ዳርን …

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባህር ዳር የልማት ስራዎችን ጎበኙ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የ13ኛው ዙር የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ሰልጣኞችን አስመረቀ

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የ13ኛው ዙር የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ሰልጣኞችን አስመረቀ የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በታክቲክ ወንጀል ምርመራ ዘርፍ ሲያሰለጥናቸው የቆያቸውን የ13ኛ ዙር ሰልጣኝ ፖሊሶች በዛሬው ዕለት በደመቀ ሁኔታ አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ፕሬዝዳንት ምክትል ኮሚሽነር አበበ ደለለ፣ የዩኒቨርሲቲው ስትራቴጂክና ከፍተኛ አመራሮች፣ መምህራን እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ባለፉት …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የ13ኛው ዙር የታክቲክ ወንጀል ምርመራ ሰልጣኞችን አስመረቀ Read More »

በአማራ ክልል የ1447ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም ተጠናቀቀ፤ የክልሉ ፖሊስ ለህዝቡና ለጸጥታ ኃይሉ ምስጋና አቅርቧል።

የተቀናጀ የጸጥታ ስራ ውጤት! በአማራ ክልል የ1447ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም ተጠናቀቀ፤ የክልሉ ፖሊስ ለህዝቡና ለጸጥታ ኃይሉ ምስጋና አቅርቧል። በመላው የአማራ ክልል የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች የ1447ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓልን በድምቀትና በሰላም አክብረው ማጠናቀቃቸው ተገለጸ። በዓሉ በክልሉ ሁሉም ዞኖች፣ ከተማ አስተዳደሮችና ወረዳዎች በሚገኙ መስጂዶች እንዲሁም በታላላቅ አደባባዮች የእምነቱ ተከታዮች በነጻነትና በደስታ አክብረውታል። ለበዓሉ ሰላማዊ መሆን …

በአማራ ክልል የ1447ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም ተጠናቀቀ፤ የክልሉ ፖሊስ ለህዝቡና ለጸጥታ ኃይሉ ምስጋና አቅርቧል። Read More »

“ረመዳን የሰላምና የመረዳዳት እሴቶቻችንን የምናጸናበት ነው!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

“ረመዳን የሰላምና የመረዳዳት እሴቶቻችንን የምናጸናበት ነው!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመጀመሪያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፣ ለክልላችን ህዝቦች፣ ለክልሉ ፖሊስ ሰራዊትና የጸጥታ ኃይሎች፣ እንዲሁም ለሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ ለፌደራል ፖሊስ እና ለደኅንነት አካላት በሙሉ፤ እንኳን ለ1447ኛው …

“ረመዳን የሰላምና የመረዳዳት እሴቶቻችንን የምናጸናበት ነው!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

የሙስሊሙ ማህበረሰብ የዘንድሮውን በዓል በሙሉ ደስታና በታላቅ ድምቀት እንዲያከብር፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከጸጥታ ግብረ-ኃይሉ ጋር በመቀናጀት ለሰላም ዘብ መቆሙን ገለጸ።

የሙስሊሙ ማህበረሰብ የዘንድሮውን በዓል በሙሉ ደስታና በታላቅ ድምቀት እንዲያከብር፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከጸጥታ ግብረ-ኃይሉ ጋር በመቀናጀት ለሰላም ዘብ መቆሙን ገለጸ። 1447ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በመላው የክልሉ አካባቢዎች ሃይማኖታዊ ይዘቱን ጠብቆ፣ በፍቅር እና በሰላም እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ኮሚዩኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ አስታውቋል። በዓሉ የእስልምና እምነት …

የሙስሊሙ ማህበረሰብ የዘንድሮውን በዓል በሙሉ ደስታና በታላቅ ድምቀት እንዲያከብር፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከጸጥታ ግብረ-ኃይሉ ጋር በመቀናጀት ለሰላም ዘብ መቆሙን ገለጸ። Read More »

ለታጣቂ ቡድኖች ሊደርስ የነበረ 136 ጀሪካን ነዳጅ በቁጥጥር ስር ዋለ!

ለታጣቂ ቡድኖች ሊደርስ የነበረ 136 ጀሪካን ነዳጅ በቁጥጥር ስር ዋለ! የሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ በደብረ ታቦር ዙሪያ ባደረገው ክትትል፣ ለሕገ-ወጥ ታጣቂዎች ሊተላለፍ የነበረ 136 ጀሪካን ነዳጅ እና የሞተር ዘይት ከሁለት ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር አውሏል። ተጠርጣሪዎቹ ግለሰቦች ሕገ-ወጥ ነዳጁን እና የሞተር ዘይቱን በአንድ አይሱዙ ተሽከርካሪ በመጫን ከደብረ ታቦር ወደ ወረታ በሚወስደው መንገድ ላይ ለማሳለፍ …

ለታጣቂ ቡድኖች ሊደርስ የነበረ 136 ጀሪካን ነዳጅ በቁጥጥር ስር ዋለ! Read More »

በክልሉ የሚስተዋለውን ሕገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውርና ንግድ ለመግታት ጥብቅ የቁጥጥርና የሕግ ማስከበር እርምጃ መውሰድ ተጀምሯል።

በክልሉ የሚስተዋለውን ሕገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውርና ንግድ ለመግታት ጥብቅ የቁጥጥርና የሕግ ማስከበር እርምጃ መውሰድ ተጀምሯል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በክልሉ እየታየ ያለውን የነዳጅ እጥረት ተገን በማድረግ፣ በሕገ-ወጥ የነዳጅ ንግድና ዝውውር ላይ በተሰማሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰድ መጀመሩን ለህዝብ ይፋ ያደርጋል ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የክልሉን የፀጥታ ሁኔታ ለማባባስና የሕዝቡን ማኅበራዊ …

በክልሉ የሚስተዋለውን ሕገ-ወጥ የነዳጅ ዝውውርና ንግድ ለመግታት ጥብቅ የቁጥጥርና የሕግ ማስከበር እርምጃ መውሰድ ተጀምሯል። Read More »

የወንጀል ምርመራ ሂደትን በቴክኖሎጂ ለማገዝ እና የባለሙያዎችን አቅም ለመገንባት የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸው ተነገረ።

የወንጀል ምርመራ ሂደትን በቴክኖሎጂ ለማገዝ እና የባለሙያዎችን አቅም ለመገንባት የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸው ተነገረ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረውን ሁለንተናዊ የዲጅታላይዜሽን ሥራ ተከትሎ፣ የወንጀል ምርመራ ዘርፉን በዘመናዊ ቴክኖሎጂና በሰለጠነ የሰው ኃይል በማደራጀት ረገድ ውጤታማ ሥራዎች እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የምርመራ ሥራውን ከወቅቱ የቴክኖሎጂ ዕድገት ጋር በማቀናጀት፣ የወንጀል ድርጊቶችን …

የወንጀል ምርመራ ሂደትን በቴክኖሎጂ ለማገዝ እና የባለሙያዎችን አቅም ለመገንባት የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸው ተነገረ። Read More »

በጎንደር ከተማ ግድያ ፈጽሞ ተሰውሮ የነበረው ተጠርጣሪ እርምጃ ተወሰደበት።

በጎንደር ከተማ ግድያ ፈጽሞ ተሰውሮ የነበረው ተጠርጣሪ እርምጃ ተወሰደበት። በጎንደር ከተማ በአራዳ ክፍለ ከተማ ‘ቅዳሜ ገበያ’ መስጊድ አካባቢ ግድያ ፈጽሞ ተሰውሮ የነበረው ተጠርጣሪ ከጸጥታ አካላት ጋር በፈጠረው ግጭት እርምጃ እንደተወሰደበት የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 3፡30 አካባቢ በአራዳ ክፍለ ከተማ ቅዳሜ ገበያ መስጊድ ፊት ለፊት ከሶላት ስግደት መልስ ወደ …

በጎንደር ከተማ ግድያ ፈጽሞ ተሰውሮ የነበረው ተጠርጣሪ እርምጃ ተወሰደበት። Read More »

Scroll to Top