የአማራ ክልል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ የሰው ህይወት በማጥፋት ወንጀል ተጠርጥሮ በተሰወረው ያምራል አለበል አለሙ በተባለው ግለሰብ ላይ አስፈላጊውን ጥብቅ ምርመራ እያከናወነ ይገኛል።

የአማራ ክልል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ የሰው ህይወት በማጥፋት ወንጀል ተጠርጥሮ በተሰወረው ያምራል አለበል አለሙ በተባለው ግለሰብ ላይ አስፈላጊውን ጥብቅ ምርመራ እያከናወነ ይገኛል።

ተጠርጣሪው ያምራል አለበል አለሙ ወንጀሉን ፈጽሞ ለጊዜው የተሰወረ በመሆኑ፣ ፖሊስ ክትትሉን አጠናክሮ ቀጥሏል።

በመሆኑም ህብረተሰቡ ይህንን ተፈላጊ ግለሰብ በየትኛውም ስፍራ ካየ ወይም መረጃው ካለው፣ በአቅራቢያው ለሚገኝ የፖሊስ ጣቢያ ወይም ለፀጥታ አካላት ጥቆማ በመስጠት የተለመደ ትብብሩን እንዲያደርግ የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ ጥሪውን ያቀርባል።

“የህዝብ ደህንነትና የህግ የበላይነት የሚረጋገጠው በጋራ ጥረት ነው!”

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top