“ክልሉ የተደራጁ ወንጀሎችንና የፀረ-ሰላም ኃይሎችን እንቅስቃሴ ለመከላከል የሚያስችል አቅም አሳድጓል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)
“ክልሉ የተደራጁ ወንጀሎችንና የፀረ-ሰላም ኃይሎችን እንቅስቃሴ ለመከላከል የሚያስችል አቅም አሳድጓል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በአማራ ክልል የተደራጁ ወንጀሎችንና የፀረ-ሰላም ኃይሎችን እንቅስቃሴ ለመከላከል የሚያስችል አቅም ማደጉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ገለጹ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት የክልሉ ፖሊስ የሕግ ማስከበር አቅሙን …
“ክልሉ የተደራጁ ወንጀሎችንና የፀረ-ሰላም ኃይሎችን እንቅስቃሴ ለመከላከል የሚያስችል አቅም አሳድጓል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »










