October 2026

የ2019 አዲስ ዓመት በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተጠናቋል።

የ2019 አዲስ ዓመት በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተጠናቋል። የ2019 አዲስ ዓመት በዓል በክልሉ በሁሉም አካባቢዎች ያለምንም የፀጥታ ችግር በሙሉ ሰላም እና ደስታ ተከብሮ መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ጀኔራል አበበ ውቤ አስታወቁ። ምክትል ኮሚሽነር ጀኔራል አበበ ውቤ እንደገለጹት፤ ህዝቡ አዲሱን ዓመት በሰላም እና በፍቅር ተቀብሎ …

የ2019 አዲስ ዓመት በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተጠናቋል። Read More »

“የጸጥታ መዋቅሩ ሌሊት እና ቀን በመታገል ለሀገር ሰላምና አንድነት ያሳዩት ፅናትና ታማኝነት የሚበረታታ ነው!” ሌተናል ጀኔራል ጥጋቡ ይልማ

“የጸጥታ መዋቅሩ ሌሊት እና ቀን በመታገል ለሀገር ሰላምና አንድነት ያሳዩት ፅናትና ታማኝነት የሚበረታታ ነው!” ሌተናል ጀኔራል ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ጥጋቡ ይልማ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለፌደራል ፖሊስ፣ ለክልሉ መደበኛና አድማ መከላከል ፖሊስ እንዲሁም ለሚሊሻ፣ ለሰላም አስካባሪ እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የ2019 የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልከተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት …

“የጸጥታ መዋቅሩ ሌሊት እና ቀን በመታገል ለሀገር ሰላምና አንድነት ያሳዩት ፅናትና ታማኝነት የሚበረታታ ነው!” ሌተናል ጀኔራል ጥጋቡ ይልማ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ጥጋቡ ይልማ በደብረ ብርሃን ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኘውን የፖሊስ ‘ጀግኖች ማዕከል’ የግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ጥጋቡ ይልማ በደብረ ብርሃን ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኘውን የፖሊስ ‘ጀግኖች ማዕከል’ የግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር)፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀኔራል ታደሰ እያሌው እና ምክትል ኮሚሽነር ጀኔራል አያልነህ ተስፋዬን ጨምሮ የዞንና የከተማ አስተዳደሩ የጸጥታ አመራሮች ተገኝተዋል። ሌተናል …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ጥጋቡ ይልማ በደብረ ብርሃን ከተማ በመገንባት ላይ የሚገኘውን የፖሊስ ‘ጀግኖች ማዕከል’ የግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል። Read More »

ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ መኮንኖች እና ስትራቴጂክ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ።

ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ መኮንኖች እና ስትራቴጂክ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ። ስልጠናው የክልሉን ሰላም ወደነበረበት ለመመለስ እና ሙያዊ ስነምግባርን የተላበሰ አሰራርን ለማዳበር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ነው። ስልጠናውን የሰጡት የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ጥጋቡ ይልማ እንደገለፁት የወታደር ስራ ውጤታማነት የሚለካው ለህዝብ ሰላምና ለሀገር ደህንነት ሲል በሚከፍለው መስዕዋትነት …

ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ መኮንኖች እና ስትራቴጂክ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ። Read More »

Scroll to Top