“የትራፊክ አደጋዎችን በመቀነስ የሕዝብን ግንዛቤ ማሳደግ፣ የዜጎችን ሕይወትና ንብረት ከጉዳት መጠበቅ የቀዳሚነት ትኩረት አቅጣጫ መሆን ይገባል!” ሌተናል ጀኔራል ጥጋቡ ይልማ
“የትራፊክ አደጋዎችን በመቀነስ የሕዝብን ግንዛቤ ማሳደግ፣ የዜጎችን ሕይወትና ንብረት ከጉዳት መጠበቅ የቀዳሚነት ትኩረት አቅጣጫ መሆን ይገባል!” ሌተናል ጀኔራል ጥጋቡ ይልማ በመንገድ ትራፊክ እና ትራንስፖርት ቁጥጥር ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እና የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የሕግ ምክር ማርቀቅና ማጠቃለል ዳይሬክቶሬት የክልል ዐቃቢ ሕግ አቶ ይስማው ዘመነ ለፈፃሚ አካላት ሰፊ …



