September 2025

የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂ ቡድኖች እጅ መስጠታቸው ተገለጸ

የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂ ቡድኖች እጅ መስጠታቸው ተገለጸ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአንጎለላ ጠራ፣ በባሶና ወራና እና አሳግርት ወረዳዎች ጫካ ገብተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የህገ-ወጥ በድን አባላት የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው በሰላም እጅ መስጠታቸው ተገልጿል። በሦስቱም ወረዳዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩት የአንድ አማራ ፋኖ በሸዋ የነጎርጓድ ክፍለ ጦር በሚል አለሙ ሀብቱ የተባለ የቡድኑ …

የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂ ቡድኖች እጅ መስጠታቸው ተገለጸ Read More »

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለከፍተኛ መኮንኖች ማዕረግ እድገት ተሰጥቷል

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለከፍተኛ መኮንኖች ማዕረግ እድገት ተሰጥቷል የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የማዕረግ ሽግግር ያደረጉ ለከፍተኛ እና ለመስመራዊ መኮንኖችን የማዕረግ እድገት አሰጣጥ ስነ-ስርዓት አካሂዷል። በስነ-ስርዓቱ የተገኙት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የአስተዳደር እና ልማት ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ እንደተናገሩት ማዕረግ ትልቅ ዋጋና ድካምን የሚሻ …

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለከፍተኛ መኮንኖች ማዕረግ እድገት ተሰጥቷል Read More »

ለማኅበረሰቡ ቀልጣፋና መልካም አገልግሎት ለመስጠት የስራ ቦታን ምቹ ማድረግ ዘመኑ የሚጠይቀው አሰራር መሆኑ ተገለጸ።

ለማኅበረሰቡ ቀልጣፋና መልካም አገልግሎት ለመስጠት የስራ ቦታን ምቹ ማድረግ ዘመኑ የሚጠይቀው አሰራር መሆኑ ተገለጸ። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ከፍተኛ የፌዴራል የስራ ኃላፊዎች በባህርዳር አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ማርች ባንድ እና የክብር ዘብ ደማቅ አቀባበል …

ለማኅበረሰቡ ቀልጣፋና መልካም አገልግሎት ለመስጠት የስራ ቦታን ምቹ ማድረግ ዘመኑ የሚጠይቀው አሰራር መሆኑ ተገለጸ። Read More »

ለሽብር ወንጀል ሊውል የነበረ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ መያዙን ፖሊስ አስታውቋል።

ለሽብር ወንጀል ሊውል የነበረ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ መያዙን ፖሊስ አስታውቋል። የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ዋለልኝ ቢምረው እንደገለጹት መነሻውን ምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ያደረገ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3 ኢት 83527 የሆነ ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ ለሽብር ወንጀሎች መፈጸሚያ ሊውሉ የነበሩ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። እንደ ኮማንደር ዋለልኝ ገለጻ በባህርዳር ከተማ …

ለሽብር ወንጀል ሊውል የነበረ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ መያዙን ፖሊስ አስታውቋል። Read More »

Scroll to Top