“ጸረ-ሰላም ኃይሎች ከታሪካዊ ጠላቶቻችን አጀንዳ በመቀበልና ህዝባችንን በሰላም እጦት እያስቸገሩ ነው” ዶክተር ዘሪሁን ፍቅሩ
“ጸረ-ሰላም ኃይሎች ከታሪካዊ ጠላቶቻችን አጀንዳ በመቀበልና ህዝባችንን በሰላም እጦት እያስቸገሩ ነው” ዶክተር ዘሪሁን ፍቅሩ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ ከክልል እስከ ዋና ክፍል ኃላፊዎች እንዲሁም የሁሉም ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዦች ተገኝተዋል። በውይይቱ የተገኙ በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ …
“ጸረ-ሰላም ኃይሎች ከታሪካዊ ጠላቶቻችን አጀንዳ በመቀበልና ህዝባችንን በሰላም እጦት እያስቸገሩ ነው” ዶክተር ዘሪሁን ፍቅሩ Read More »



