Author name: police

ለኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ አቀባበል ተደረገላቸው።

ለኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ አቀባበል ተደረገላቸው። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ለተመደቡት ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ በኮሚሽኑ የማኔጅመንት አባላት እና መኮንኖች የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በአቀባበል ስነ-ስርዓቱ ላይ የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር እና የሰው ኃብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ የተቋሙን አመራሮች እና አባላትን በመወከል አዲስ የተመደቡትን ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴን እንኳን ደህና መጡ …

ለኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ አቀባበል ተደረገላቸው። Read More »

“የክልሉ ዕድገት እና ዘላቂ ልማት እውን እንዲሆን የዳኝነትና የፍትሕ ዘርፉ የማይተካ ሚናውን መወጣት ይኖርበታል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

“የክልሉ ዕድገት እና ዘላቂ ልማት እውን እንዲሆን የዳኝነትና የፍትሕ ዘርፉ የማይተካ ሚናውን መወጣት ይኖርበታል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል የዳኝነት እና ፍትሕ ዘርፍ የ5 ዓመታት የልማት እቅድ ዝግጅት ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ከክልሉ የ25 ዓመታት ዕድገት እና ዘላቂ ልማት እቅድ የተቀዳው የመጀመሪያው የ5 ዓመታት እቅድ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት የእቅድ ዝግጅቱ ረቂቅ ቀርቦም ግብዓት …

“የክልሉ ዕድገት እና ዘላቂ ልማት እውን እንዲሆን የዳኝነትና የፍትሕ ዘርፉ የማይተካ ሚናውን መወጣት ይኖርበታል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ Read More »

Scroll to Top