በወንጀል ምርመራ ዘርፍ የሚሰጡ አገልግሎቶች
በክስ መቀበል አገልግሎት
- የወንጀል ጥቆማዎችንና አቤቱታዎችን መቀበል፣
- የቀረበው አቤቱታ ጥቆማ ወንጀል መሆን አለመሆኑን እና በክልሉ ኮሚሽን የማጣራት ስልጣን ስር የሚወድቅ መሆን አለመሆኑን መወሰን፣
- የአቤቱታ ጥቆማ ፋይል በመክፈት ፋይሉን ለምርመራ ቡድን ማስተላለፍ
- በጥቆማው ላይ የተወሰደውን እርምጃ ለጠቋሚው ማሳወቅ /ያለበትን ደረጃ መግለጽ
- ምስክሮችን ማዘጋጀትና ፍርድ ቤት አቅርቦ ማስመስከር፣
- ለጠቋሚዎችና ለምስክሮች ከለላ መስጠት፣
የወንጀል ምርመራ አገልግሎቶች
- የሽብር ወንጀሎች ምርመራ
- አለም አቀፍ ሽብርተኝነት
- የሀገር ውስጥ ሽብርተኝነት
- የሀይማኖት አክራሪነት
- ስለላ
- የሙስና ወንጀሎች ምርመራ
- ስልጣንን ያለ አግባብ መገልገል መጠቀም፤
- ጉቦ መቀበል
- የማይገባ ጥቅም መቀበል
- አስታራቂ ሽማግሌዎች እና ሌሎች ሰዎች የሚፈፅሙት ጉቦ
- የመንግስት እና ህዝባዊ ድርጅቶችን በማያመች አኳሀን መምራት
- የአደራ ንብረትን ያለአግባብ ማዘዝ፣
- በስራ ተግባር የሚፈጸም የመውስድና የመስወር የመስና ወንጀል
- በስልጣን ወይም በሃላፊነት መነገድ
- በህገ ወጥ መንገድ መሰብሰብ ወይም ማስረከብ
- ያለ አግበባብ ጉዳይን ማጓተት
- ዋጋ ያለውን ነገር ያለክፍያ ወይም ያለ በቂ ክፍያ ማግኜት
- ያለ እግበባብ ፍቃድ መስጠት ወይም ማጽድቅ
- ምንጩ ያልታወቀ ንብረት እና ገንዘብ፣
- የስራ ሚስጥርን መግለጽ፣
- መንግስታዊ ወይም የህዝብ ድርጀት ሰነዶችን አስመስሎ ማዘጋጀት፣ ወደ ሀሰት መለወጥ ወይም በሀሰተኛ ሰነድ መገልገል፣
- መንግስታዊ ወይም የህዝብ ድርጀት ሰነዶችን ማጥፍት ወይም ጉዳት ማድረስ
- ጉቦ ወይም ተግቢ ያልሆነነ ጥቅም መስጠት
- ዋጋ ያለውን ነገር ያለከፍያ መስጠት
- ማቀባበል
- በሌለው ስልጣን መጠቀም
- በግል ተሰሚነት መነገድ
- በምርጫ ላይ የሚሰጥ መደለያ
- ከባድ እምነት ማጉደል፣
- ከባድ ማታለል፤
- በሙስና ወንጀል የተገኜት ገንዘብ ወይም ንበረት ህጋዊ አድረጎ ማቅረብ
- የኢኮኖሜክ ወንጀሎች ምርመራ
- የታወቁ ምልክቶችን፣ ሚዛኖችንና
- መለኪያዎችን ወደ ሀሰት መለወጥ፣
- የፈጠራ እና የኢንዱስትሪ ንድፍ መብት ጥሰት፣
- ህገ ወጥ የንግድ፣ ምዝገባና ፈቃድ
- የኮንትሮባንድ ወንጀል ፣
- እሽጎችን በመፍታትና ምልክቶችን በማንሳት የሚፈጸም ወንጀል፣
- የሀሰት ወይም አሳሳች መረጃ ማቅረብ፣
- ፒራሚዳዊ ንግድ
- የጥራት ደረጃቸውን ያልጠበቁ ምርቶችን ማምረት፣ የአገልግሎት ጊዜያቸው ያለፈባቸውን ምርቶች ማከፋፈል፣
- የተደራጁ እና ልዩ ልዩ ወንጀሎች ምርመራ አገልግሎቶች
- ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር፤
- የጎሳ ገጭት፣
- በተደራጀ መልኩ የሚፈጸም ወንጀል፣
- ህገ ወጥ የከበሩ ማዕድናት ዝውውር፣
- ቅርሶች ላይ የሚፈጸም ወንጀል፣
- የዱር እንስሳት ውጤቶች ዝውውር፣
- አደገኛና አደንዛዥ እጽ ዝውውር፣
- ከባድ ስርቆት፤
- ሀሰተኛ ሰነድ ማዘጋጀትና መገልገል፣
- የሀሰት ምስክርነት መስጠት፣
- በፕሬስ ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች፣
- በኃይማኖት ተቋማት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች፤
- የፋይናንስ ወንጀሎች ምርመራ
- ህገ ወጥ ሀዋላ
- ህገ ወጥ የውጭ ሀገራት ገንዘብ ግብይት
- በመንግስት ተቋማት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች
- በግል ተቋማት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች
- በባንኮች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች
የእስረኞች አስተዳደር
- አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ ተገልጋዮችን ፈትሾ ማስገባት
- የተጠርጣሪ ቤተሰቦችን ፤ የሃይማኖት አባቶችን እና ጠበቆችን ከተጠርጣሪ ጋር ማገናኘት፣