በአማራ ፖሊስ ኮሌጅ  የሚሰጡ አገልግሎቶች

  1. የማህበረሰብ አገልግሎት (Community Service) ስራዎችን ማከናወን፣
  2. ስለወንጀል መከላከልና ምርመራ ክልል አቀፍ ፖሊሲዎችን፣ ስትራቴጂዎችንና አንድ ወጥ የሆኑ የአሠራር ደረጃዎችን ማዘጋጀት፤
  3. በፖሊስ ምልመላና ቅጥር፣ በትምህርትና ሥልጠና፣ በማዕረግ አሰጣጥ፣ በደንብ ልብስ አለባበስ በትጥቅና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዮች ክልል አቀፍ ደረጃዎችን ማውጣት፤
  4. ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ለፌደራል ተቋሞች እና ለክልል ተቋሞች ትኩረት በመስጠት የትምህርት፣ የሙያ ስልጠና፣ የምርምር፣ የቴክኒክና የምክር ድጋፍ ማድረግ፤
  5. በፖሊሳዊና የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ለተለያዩ መንግስታዊና የግል ድርጅቶች ሙያዊ የምክር አገልግሎት መስጠት
  6. ስልጠና ለሚሹ ተቋማት ስልጠናን ይሰጣል
  7. ከመደበኛ ሰርትፍኬት እስከ ድግሪ ድረስ ፖሊሳዊ እና ፖሊስ ነክ ትምህርቶችን መስጠት፡
Scroll to Top