በአማራ ፖሊስ ጤና አገልግሎት የሚሰጡ አገልግሎቶች
- የተመላላሽ ህክምና አገልግሎት ለሰራዊቱና ለህግ ታራሚዎች መስጠት፤
- የተኝቶ ህክምና አገልግሎት መስጠት
- የተፋጠነ የድንገተኛ ህክምና አገልገሎት መስጠት
- የአማራ ፖሊስ ካምፖችን ቅኝት ፍተሻ ማድረግ
- ተከታታይ የጤና ትምህርት መስጠት
- የጤንነት ምርመራ
- ለሰራውቱ የቦርድ ስራዎችን መስራት
- የሰራውቱን ቤተሰቦች የህክምና አገልግሎት መስጠት
- ለፌደራል ፖሊስ ሪፈራል ሆስፒታልና ለክልሉ ሆስፒታሎች የሬፈር አገልግሎት መስጠት፡፡