በ2027 ዓ.ም ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ የፖሊስ ተቋማት በሙያዊ ብቃቱ፣ በህዝብ ታማኝነቱና በዘመናዊ አሰራሩ ቀዳሚ ሆኖ ማየት።
ማህበረሰቡን ያሳተፈ ጠንካራ የመረጃ ስርዓትን በመዘርጋት ወንጀልን በብቃት መከላከል፤
- ወንጀል ተፈፅሞ ሲገኝ ምርመራን በጥራትና በፍጥነት በማጣራት ፍትህን ማረጋገጥ ፤
- የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ የክልሉን ህዝብ ሰላምና ደህንነት ማስጠበቅ ነው።
የአማራ ፖሊስ መሪ-ቃል (Motto)
“በጀግንነት መጠበቅ፤ በሰብዓዊነት ማገልገልገል (Protect with Courage, Serve with Compassion)”
2) ምሉዕነት/ታማኝነት (Integrity)
3) ብዝሃነትን ማክበር (አካታችነት) (Respect for Diversity)
4) ሰብዓዊ መብት ማክበር (Respect for Human Rights)