የፎረንሲክ ምርመራ አገልግሎቶች
- ከወንጀል ነፃ ምስክር ወረቀት
- ለስራ ቅጥር
- የጥብቅና ፍቃድ ለመስጠት
- ለጀምላ ንግድ ፍቃድ ለመስጠት
- የወንጀል ተጠርጣሪዎች አሻራ ምርመራ
- ለስውር አሻራ ምርመራ
- የሰላማዊ ሰዎች አሻራ
- ቃጠሎ ምርመራ
- ለቃጠሎ ምርመራ ስራ
- የሚያስፈልጉ መሳርያዎች ማዘጋጀት
- ሰነድ ምርመራ
- ማህተም እና ቲተሮች ምርመራ
- ስርዝ ድልዝ ምርመራ
- የመፃፊያ ቀለም ምርመራ
- የጭረት እና ስውር ፅሁፍ ምርመራ
- የብር ኖቶች ምርመራ
- ፓስፖርት እና ሌሎች መሰል ሰነዶች ውጤት ምርመራ
- የጦር መሳሪያ ምርመራ
- የቀለህ ምርመራ
- የርሳስ ምርመራ
- የንብራ ቁጥር ምርመራ
- 6. ልዩ ልዩ ፈለግ ምርመራ በክልሉ ተሰብስበው ወደ ፌደራል የሚላኩ
- የእግር እና ጫማ ዱካ ውጤት ምርመራ
- የተሽከርካሪ ጐማ ማስረጃ ውጤት ምርመራ
- የሥራ መርጃ መሳሪያዎች ውጤት ምርመራ
- የቁልፍ ምርመራ ውጤት
- የተገጣጣሚ ፈለጐች ምርመራ ውጤት
- የፎቶግራፍና የቪዲዮ ምርመራ
- የወንጀልና የወንጀል ስፍራ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን ማንሳት
- የፍንዳታና የቃጠሎ ፎቶዎችንና ቪዲዮዎችን ማንሳት፣
- የፍንዳታ ምርመራ
- ከፈንጂ ጋር የተገኙ ባዕድ ነገሮች ምርመራ
- መንግስታዊና ህዝባዊ በዓላት ላይ እና የተጠረጠሩ ቦታዎች ላይ ቅድመ ፍንዳታ ምርመራ ማከናወን
- የፍንዳታ መንስኤ ምርመራ ውጤት ማሳወቅ፣
- የባዮ ኬሚካል
- ደም ምርመራ
- አደገኛ እፅ ምርመራ
- የሜሪኩሪ ምርመራ
- የሳይበር ወንጀሎች ፎረንሲክ ምርመራ
- ኮምፒውተር፣ሲዲ፣ ሀርድዲስክ፣ ሞባይል ዳታዎች
- 7. የዘረ ምርመራ (DNA)