የሚሰጡ አስተዳደራዊ አገልግሎቶች
- ጥቆማና አቤቱታ መቀበልና የአቅራቢዎችን ቃል መቀበል
- የህዝብ መድረክ በማዘጋጀት የዜጎችን መረጃ የማግኘት መብት ማረጋገጥና የተቋሙን አፈጻጸም እንዲገመግሙ ማድረግ
- በዜጎችና በአባላት የሚቀርቡ አቤቱታዎችና ቅሬታዎችን ማጣራት፤
- ብልሹ አሰራርን በሚመለከት የሚቀርቡ ጥቆማዎችን ማራጣት፣
- በልዮ ልዩ ስብሰባዎችና ህዝባዊ በአላት ወቅት በደንቡ መሰረት የማርሽ ባንድ እና የፖሊስ ኦርኬስትራ አገልግሎት መስጠት፣
የኮሚኒኬሽንና የሚድያ አገልግሎት፣